WEB CONTENT DISPLAY

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሹመት

 


ሜ/ጀ አህመድ ሃምዛ የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሲሾሙ በምትካቸው ወ/ሮ ሕይወት ሞሲሳ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሹመዋል፡፡

መልካም የስራ ዘመን እንመኛለን!