የጨረታ ማስታወቂያ

                                   በብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን           ...

ብኢኮ ለሚያስገነባቸው የዋና መስሪያ ቤትና ሌሎች ሕንፃዎች ግንባታ ዲዛይን ላይ ውይይት ተደረገ፡፡

ብኢኮ ለሚያስገነባቸው የዋና መስሪያ ቤትና ሌሎች  ሕንፃዎች  ግንባታ ዲዛይን ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ቁጥጥርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተዘጋጀው ሦስት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሕንፃዎች የመጀመሪያ ዲዛይን ሥራ...

የአዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንዱስትሪ

ኢትዮጵያ  የምትቀየረው ግብርናው ሲቀየር ብቻ ነው …በስቶራችን በርካታ ክምችት አለን ጥሩ የገበያ አጋጣሚ ተፈጥሮልናል.." ሻ/ቃ ድሪባ ሁንዴ   የአዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንዱስትሪ  ስራ አስኪያጅ   ግብርና በኢትዮጵያ ምጣኔያዊ ሀብት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአረንጓዴ ልማት እንዲነሳ ጥሪ አስተላለፉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ለአረንጓዴ ልማት እንዲነሳ ጥሪ አስተላለፉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ ''አሻራችንን በማኖር ለኢትዮጵያ አረንጓዴ ምንጣፍ እንዘርጋ''በማለት ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጾቻቸው...

ኮርፖሬሽኑ የሚያዚያ ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት

በኮርፖሬሽኑ  የሚያዚያ ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እያዳመጠ ይገኛል፡፡ ዛሬ በተጀመረውና በቪዲዮ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ባለው  የስራ አፈፃፀም ሪፖረት ላይ ኮርፖሬሽኑ ስር የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችና ፕሪንሲፓል ክፍሎች   ተሳታፊዎች ናቸው፡፡ በሪፖርቱም በክምችት...