« Back

ኮርፖሬሽኑ የሚያዚያ ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት

በኮርፖሬሽኑ  የሚያዚያ ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እያዳመጠ ይገኛል፡፡

ዛሬ በተጀመረውና በቪዲዮ ኮንፍረንስ እየተካሄደ ባለው  የስራ አፈፃፀም ሪፖረት ላይ ኮርፖሬሽኑ ስር የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችና ፕሪንሲፓል ክፍሎች   ተሳታፊዎች ናቸው፡፡

በሪፖርቱም በክምችት የሚገኙ ምርቶችን ወደ ገበያ ለማስገባት የኮርፖሬት የግብይትና ሽያጭ የገበያ ጥናት ያደረገ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የገበያ ጥናቱን መነሻ በማድረግ ለኮርፖሬት የቦርድ አመራር ለውሳኔ መቅረብ እንዳለበትና የተከማቹ ንብረቶች ወደ ገንዘብ መቀየር እንዳለባቸው በውይይቱ ተነግሯል፡፡

ወቅቱን የጠበቀና ግልፀኝነት የጎደለው የሪፖርት አቀራረብን ማስቀረት እንዳለባቸው አቅጣጫ ተሰጥቷል፡፡