#የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ!

  #የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ! የአዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በሱማሌ ብሔራዊ ክልል ጅግጀጋ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ ተከናወነ፡፡ በከልሉ ዋና ከተማ ጅግጅጋ ላይ የተለያዩ አገር በቀል ዛፎችን ተተክለዋል፡፡ ከኢንዱስትሪው የተለያዩ ሥራ ክፍሎች የተውጣጡ...

Features

About METEC Metals and Engineering Corporation (METEC) is a Government owned industrial...

የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በድሬዳዋ ከተማ

የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደርና በሓረሪ ክልል ሐረር ከተማ ተከናወነ፡፡ በ2012 የአርንጓዴ አሻራ ዘመቻን የብኢኮ ዋና መ/ቤት የተለያዩ ስራ ክፍሎች በተወጣጡ ሠራተኞች ሃምሌ 26 እና 27 በ2012 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ ምስ/ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ቅጥር ጊቢ እንዲሁም...

የጨረታ ማስታወቂያ

                                   በብረታ ብረት ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን           ...

ብኢኮ ለሚያስገነባቸው የዋና መስሪያ ቤትና ሌሎች ሕንፃዎች ግንባታ ዲዛይን ላይ ውይይት ተደረገ፡፡

ብኢኮ ለሚያስገነባቸው የዋና መስሪያ ቤትና ሌሎች  ሕንፃዎች  ግንባታ ዲዛይን ላይ ውይይት ተደረገ፡፡ በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ቁጥጥርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የተዘጋጀው ሦስት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ሕንፃዎች የመጀመሪያ ዲዛይን ሥራ...

የአዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንዱስትሪ

ኢትዮጵያ  የምትቀየረው ግብርናው ሲቀየር ብቻ ነው …በስቶራችን በርካታ ክምችት አለን ጥሩ የገበያ አጋጣሚ ተፈጥሮልናል.." ሻ/ቃ ድሪባ ሁንዴ   የአዳማ እርሻ መሳሪያዎች ኢንዱስትሪ  ስራ አስኪያጅ   ግብርና በኢትዮጵያ ምጣኔያዊ ሀብት...